Enter your keyword

የአምስት ሳምንት የጾምና የጸሎት ጊዜ፡ የሳምንቱ ጸሎት ትኩረት የግል እና የቤተሰብ ሕይወት፤ ቀን 2

የአምስት ሳምንት የጾምና የጸሎት ጊዜ፡ የሳምንቱ ጸሎት ትኩረት የግል እና የቤተሰብ ሕይወት፤ ቀን 2

የአምስት ሳምንት የጾምና የጸሎት ጊዜ፡ የሳምንቱ ጸሎት ትኩረት የግል እና የቤተሰብ ሕይወት፤ ቀን 2

ከመስከረም 29 (Oct 9) እስከ ኅዳር 1/2010 ዓ.ም (Nov 10) የሚቆይ የተሐድሶ የጾም ጸሎት ጊዜ ከኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ኔትወርክ ጋር፡፡ የመጀመሪያ ሳምንት የጸሎት ትኩረት ከመስከረም 29 አስከ ጥቅምት 4/2010 ዓ.ም
የሳምንቱ ጸሎት ትኩረት የግል እና የቤተሰብ ሕይወት
ሰኞ መስከረም 29 “ዳሩ ግን እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ ተብሎ ስለ ተጻፈ የጠራችሁ ቅዱስ እንደ ሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮዋችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ፡፡” (1ኛ ጴጥ. 1፡15-16) በአሳባችን፣ በቃላችንና በዕለት ተዕለት ኑሮአችን ባለ መቀደሳችን እና የጌታን ስም ባሰደብንባቸው ጒዳዮች ላይ በጌታ ፊት ወድቀን ንስሐ በመግባት እግዚአብሔር ደስ የሚሰኝበት የቅድድስና ሕይወት ክርስቲያኖች ሁሉ እንዲኖሩ በመማለድ፣ በቅድስና ሕይወት እንዳይቀጥሉ የሚያደናቅፍ አደናቃፊ መንፈስ እንዲመታ ሰይጣንን መቃወም፡፡

No Comments

Post a Comment

Your email address will not be published.

*